Senselet Drama S04 EP 78 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 4 ክፍል 78- Part 2

MELA TV

MELA TV

256 740 عدد المشاهدات172

  To watch part 1 use the following link
  ar-new.com/online/فيديو-Seqwpcrr0lc.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
  Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
  አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
  ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
  በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

  تم نشره في 6 أيام قبل

  تعليقات

  1. ayene tango

   ቸቤ አያምርብህም ለድራማው እትመጥንም ዱቄት

  2. Aysha A

   dass sitilu wudoche sewedachu

  3. Yaboski Yaboski

   ወይ አጥልየ ችካጎ ችካጎ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😍😍😍😍😍😍😍

  4. Nasr Shnor

   amesegnalehu betam bertulgi

  5. አበሽር ወድሚ። ትስፋ አትቁርጥ Laila

   ክፍልል80አልትልቅቅም

  6. Weldu Hagos

   ሳምሪዬ ተመቸሽኝ ኣድናቂሽ ነኝ

  7. Salam Dehistha

   አጥልየ ችካጎ አቅለሽለሽችኝ

  8. Salam Dehistha

   አጥልየ ችካጎ አቅለሽለሽችኝ

  9. Philimon Shadin

   Chicago boy will never find a girl unless he stop talking about Chicago 😂 😂 😂 😂 😂.. If samri accepts the ring 💍 Kaleb and lule will become big enemies and end up their childhood friendship.. Lol women are problems

  10. Ben Johnatan

   yekalebena leaul tornet hot mehon alebet ketayu mechem .anyway leaul selebabot neger new kaleb ychefelekwal

  11. Tadu Adu

   "Chabe tenes", woyeeew! wondoch Sicheguru eko yemayqebatrut neger yelem.

  12. Tigist Tigist

   ክክክክክክ ውይ አጥልዬ የጭጋጎ ፍቅር ብታወራው ብታወራው የማይሰለችህ እስቲ እኔንም ወስደህ አሳየኝ ክክክክክክክ

  13. Tigist Tigist

   ውይ ችጋጎ ፈረደባት እኮ

  14. ዝኑ ስደታኛዋ ጓል ሓረስታይ ።

   ኣጥልየ ችጋጎ ክክክክ

  15. Mulu Kebede

   Wuyi chegago feredobat kkkkkk

  16. Alemz Tesafe Alemz Tesafe

   ሀሀሀ ቸቤ ተነስ ማንነትህን መደበቅክ ለዚ አበቃክ ይገባካል በማንነትህ አትፈር እራስን ሆኖ መገኝት በጣም ያስከብራል

  17. Hiwot Habesha

   telobegn tututu yamile yamiyabz wande bezum aymchgnm ay chikago

  18. Sarah Bay

   Melat tekleslisa otech

  19. hawiሀዉለት hawiሄሩ

   ውይ ቺካጎዬ እስኪ ውሰደኝ አጥሌ ሀሀሀ

  20. Adane Anelay

   Ene gen be Ateleye mekeneyat wode lela state sehed ke Chicago new yemetaw lemalet tesakeku beka.. ateleye kagegnewuhe be bokese new yemeteleh endehe endasakekegn..Gura bicha😕😬

  21. Guufgu Khighi

   ቺጋጎን እየደጋገምክ ሄሉ ናቀቺህ እንዚህም ስምህ አረጉት

  22. ዚነት መሀመድ

   ወይኔ ሣምሪ ተጨንቀሽ ከምትሞቺ ውሥን አርገሽ ተናገሪ አይይይ

  23. የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah

   ቤሪ ተነስ ቤሪ ተነስ ኣልሰማ Lol ቸቤ ተነስ እ እ ክክክክክክክክክክክክ እውነት እንዲህ ትመራለች። ሰንሰለት ኣሁን ነው ጦርነቱን የጀመረው ሳምሪ ሚስኪን እሳት ውስጥ ተዋጥሽ

  24. Jdhd Bdue

   በሳምሪ ምትክ ልቤ ልቶጣ በፈጣሪ

  25. Hayaat baalee

   Way chikago

  26. Alam Brhanu

   ኧረ ሳምንት መቸነው እእደርሰው ሳምሪ አይዞሽ ከልውል እዳትለይ ካሊብ ደሞ ሂለን ትወድሃለች እኮ እነሱን ተዋቸው በናትህ ውይይይይ

  27. Sara Sara

   *ሳምሬ ከጨቀቷየተነሳ እሽም እቢም ሳትለው ፌንት አድርጋ ትወድቃለች ከዛ ሀኪቤት* *ትገባለች ከዛ ሁለቱንም እቢትላለች ስገምት ከዛ ከህይወታቸው ትወጣለች ከዛ ካሌብ እና ልኡል ይጣላሉ ፍቅራቸው በትዝታ ብቻ ይሆናል ህይወት እድህናት ከዛ በሃዘን እደተዋጠ የልኡል እናት ትመጣለች*

  28. የማርያም ልጅ ነኝ ቆንጅት ቆንጆ

   Gudi bel Gonder alew yehagere sew samiriye egziabher yirdash ufffffffffffff kebadi new

  29. Saly Sa

   ካሌብ 😁😁😁😋

  30. fg ji

   እናመሰግናለን ቸቤ ከ ከ ከ

  31. tina Getachew

   🌷🌷🌷

  32. Ledeya Taye

   አውን ነው ፍልሚያው ወይ ካሌብ ሃሃሃሃሃሃ

  33. Salam Salam

   Weye Chicago kkkkkk, Samaria setazene ewunet, betam yekabedale gn berche, ya selamey enat ayzote

  34. Sirgut Amera

   $30000 አልተወደደም????

  35. Abebayehu Mengesha

   Go Caleb fight for what u believe is urs 😂

  36. Mesi Messi

   Ya leul ena ya kaleb nagar ufff asasabany batam

  37. atika Abubeker

   ሣምሪየ፡አሳዘነችኝ፡ጪንቅአለችኮ

  38. Fanta 123456

   ውይ ሳምሪ አንድ ባል አተነል አንች በሁለት ተጨነቅሽ

  39. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

   Waya samiriyyyyy yaman tihony yihon bagata lioliyyy siwadih tigisitiyyy

  40. Mr Ts

   ያደለው ሁለት ወዶት ሃብል በሃብል ያደርጋታል የኔው ደግሞ ሃብሌን አሸጦ በልቶ ስንት አለሽ ይለኛል ይድፋህ አቦ ምናለ ይህን ፊልም አይተህ ወይ ስርተህ ወይ ሰርቀህ አንድ ሃብል ብትጭርብኝ

  41. ሀረገወይን hareg ሙሉጌታ dira

   እኔ ምለው ሳምሪ ከ ኢትዮጵያ ምትመጣ አስመሰላችሁት

  42. ሀረገወይን hareg ሙሉጌታ dira

   አረ ውይ ቺካጎ

  43. እሱዋ በነካ እጅህ እኔን እዳነካኝ

   ካሌብ አይዞህ ፍቅር እንዲ ነው ስትፈገው ያጣህው ሲፈልግህ ታገኛለህ ።

  44. ሀረገወይን hareg ሙሉጌታ dira

   Plis say yes ቤሪ ተነስ

  45. Fanata Fanta

   በናታችዉ ስምሬ አልቻለችበትም

  46. yoyo teke

   It's very hard to have a chance like Gelila in life I really appreciate to see a women like her who make very quickly strong distion in shortly while she is hurt by a man after she been waiting him for a long time . I am in her situation I been suffering for 5 years till today I couldn't make a dission yet I can't even accused him in court for a child support and my right we hv a child 2yrs old he was not there for us since he born it's a long story I have but shortly to see this magical power message of Sencelet Drama everything pointed in every EP part in true story life of worldwide Thank you to give as a strong message

  47. Andualemgessese Anduanini

   ወይ ጉድ አለ ጣሰው

  48. ቲጂ የማርያም ልጅ

   ሳምሪ እሽ በይሁ

  49. Tenagne Gete

   እኔ የገረመኝ የሳምረዊት መሽኮርመም ነው ።ጭራሽ ካሌብን እየገፋፋችው ነው በቃ አናዳኛለች

  50. Teta 1983

   ወይኔ ሳምሪ ስታሳዝን

  51. Ayee Fayyee

   Wayine chigago semuwa rasu.... liwul ena kaleb wuste nachu . Samri... Uuf

  52. Mahder Seyoum

   Ene milih Atlye, lemin erasuan chicagon atagebatim?

  53. Soso Salem Salem

   ስምሪ ምነውአትናገሪምንዴ ምነካሽ🙄

  54. Samri abebe

   ሁፍ ነፍሴ በአፌ ልትወጣ ነው ለ ካሌብና ሳምሪ 😥አጥሌ ሁፍፍፍፍ ይቺ ችካጎ አሰርታብሀለች😂ቸቤ ቸበቸበችልህ ስምህን ቤቢዬ😂😂😂😂😂😂

  55. Codra.555 Makdej

   Des ylal

  56. Lydia Anbes

   Zare chebe & baby is best

  57. Yemsrach Woldemariam

   ልኡል በቃ ለካሊብ ተውለት ካሌብ ህይወቱ በ ሳምሪ ይስተካከል ችካጎ ሂሉን ያግባት

  58. ፈርዶስ ሙሀመድ

   አይችጋጎ ክክክክ እኔምንለው እትብቱ እዛነውደ የተቀበረው

  59. ፈርዶስ ሙሀመድ

   ይች የቸቤ ፍቅረኛ ትታስጠላ በግ

  60. desert lumi

   Samri des yemtel lij

  61. BmhertheBezat FiteheEkomalew

   አይ ሴት የላከዉ ሞት አይፈራም አሉ ካሌብ በሳምሪ ታዉርህ ልኡልን ልትጎዳዉ?? ካደረከዉ የሰዉ ትልቅ የለም ማለት ነዉ ሄሉ ምን ይወጣላታል እስቲ ሴጣን ልኡሌ ላይ ልኮህ እንጂ ቀላዋጭ።

  62. Samrawit Alamu

   ችካጎ ናፈቀኝ😂😂😂

  63. Maye tube

   ኣረ ቸቤ ተበላህ ቺክዋ ግን ምትበላ ነች ኣረ ወንዶች የት ገባቹ እሰኪ በኔ ሰም ንፋት

  64. Etaferahu Haile

   አሁን ጦርነቱ ሊጀመር ነው

  65. Habtam Habtam

   ወይኔ ሳምሪዬ እማይወጣበት ድቅድቅ ጨለማ የገባሽ መሰልሽ አይይ እሱ ይሁንሽ ውይ አጥሌ ሰው ሁሉ ተማረረብህ ዳዊት ይመስል ችካጎ ችካጎ እያልክ ቸቤ ደግሞ የቀን ጨለማ ዋጠህ ካንተ የባሰች ነቄ ነቅታብሃለች ውይይ ከሰው ምሃል እኮ ቅሌት ከባድ ነው ስላምዬ የእምነትሽ ጥንካሪ የአነጋገርሽ ለዛ ልዩ ነው በተረፈ ማንም ከሰንሰለት አያመልጥም እና እቶኔ እኳን ገብተዋል ይህን ለማየት ይሆን እንዴ እስር ቤት ዋይፋፍ እንተርኔት የለምያሉት እነሱ መድረኩን ሲመሩ እስር ቤት ውስጥ ዋይፋፍ ነበር እንዴ ለቀጣይ ችሎት ሲመጡ ጠይቁልን

  66. praising jesus Glory Glory Glory

   Beri tense Chebe tenese

  67. praising jesus Glory Glory Glory

   Yale tasew ayamerem

  68. ፍቅርተ ወለተ ማርያም

   ካሌብየ ተገላገልህው እሂን ጭንቀት ክክክክክ

  69. ሰለምቴዋ ነኝ ሣሮን

   Eshi betlew tru new

  70. Sweet Nuru

   ወይ።። አጥሌና ቺካጎ!

  71. Messi Hailu

   አጥልዬ የሚባለው ሰው ማየት ያስጠላው በእናታቸው ቺጋጎ እያለ ጨጓራዬን ላጠው

  72. Alia I brahma

   ኦ ሳምሪ ምንውስጥ ገባሽ ጉድሽ ነው አጥልየ የኔ የዋህህህህህ

  73. Moly Moly

   Weyi fiker yasznal

  74. አዩ አዩካ

   ካላቤ ቁጥር ሁለት ጉልማን ልትሆንባት ነው እንዴ

  75. Fff Ggg

   ካሌብ እያወቀ እንዲህ ይላል ኣወንዶች

  76. Lij Neymar

   ፕሊስ

  77. hiwot tadese

   Wey atliyee yne konjo chicagon bemasetwawek tetemed

  78. Atsede Braro

   የልኡል የሳምሪ የካሌብ ለመውደቅ በሃር አፋፉ ደረሰ ማን ይሁን የምወድቀው

  79. Redwan Arebo

   ቸቤ ዛሬ በፈንጂ ላይ ነው የቆመው ክክክክክክ

  80. alem tekle

   ኧረ ሳምሪ አፍሽን ክፈቺ በፍቅር ቀልድ የለም እንዴት ነው የምን ውለታ ነው ፍቅር ሌላ ውለታውን ሌላ !

  81. አዳም ኮነ ከመ አሐዱ እምኔን

   ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነው ካሌብ ተቀድመሀል

  82. Aster abera

   Weyen samerh auen teru agetema new ngerhwu leuel yanech endwene

  83. ESAT L Tv

   ውይ ጁድን ናፍቅችኝ ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  84. ESAT L Tv

   ሳምሪ እር ነቅ ብይ

  85. mame nuru

   Ye kalab adnakyi negn

  86. ሱላማጥስ ሆይ ከስደት ተመለሽ Ggg

   እኛ አንድ አፍቃሪ አጥተናል ሳምሪ ግን በሁሌቱ ተከብባለች ምስጥሩን ትንገረኝና እኔም ችጋጎን ማለቴም አጥልዬን ላሳብደው

  87. አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ

   ምነው ሳምሪ እኔ በሆኩኝ 2 ያአለም ጦርነት ተከፈተ ሳምት በለሁ ሳምሪ እሪከርድ እየያሽ ነው ሃሃሃሃሃ

  88. እጠበኝ ቆሽሻለው አምላካ በድያለው

   ወይኔ ሳምሪየ ስታሳዝን እንግዚ ፈጣሪ ይርዳሽ

  89. Hdh Jshdhd

   ዛሬ ተነፈሰው ካሌብ

  90. የኔ ቤተሰብ

   ክክክክክ ችጋጎ ናፈቀችኝ እኔም

  91. Hareg Abebe

   I can not wait till next weekend

  92. alame adun

   ቸቢ ተነሥ😂😂

  93. Fikirte Bekele

   Please say yes beri tensa😀

  94. ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ

   o.m.g የሳምሪ ጭነቀት ተጋባብኝ በሁለት አብሮ አደር ክፉንም ደጉንም አብረው ባሳለፉ ተወዳ ምን ልትሆን ነው

  95. Feben Konjo

   Ewnet lemnagire be samr bota hogn sasebiw betam yekibdale

  96. Tereunashi Tebe

   ዉይ አጥሊ ችጋጎ ችጋጎ

  97. Bety Girma

   ልኡል እናቱን ሳያጋኛት ካሞታች ግን ባጣም ያሳዝናል😒💔💔💔💔💔💔