Lij Isayas speaks on Yared Negu | ልጅ ኢሳያስ ስለ ያሬድ ነጉ የተናገረው አስገራሚ ነገር

تعليقات

 1. Yawi y mariyam lij yawi

  ያሬድዬ አንተ የድርሻክን ተወተካል ኢሳያስ ግን በጣም ባለጌ ነክ መቼም አትለወጥም ያሬድዬ እግዚያቤር ይጠብቅክ

 2. Iđrís Konnaba

  Ay Isu

 3. Desale Yimam

  ayyy yelij neger gin atkeyemut gena lij silehone new

 4. Jsssaaa Maaliik

  አፈር ብላ ቆሻሻ ኣንተ ነህ ውሸታም

 5. Jsssaaa Maaliik

  እሳያስ ያሬድ ያላስተካከለህ ማንም ኣይቀይርህም ማስትሽህን ተው ወደነበርከት ተመለስ

 6. Franko Kahsay

  Wsha wshetam yenohe lij balege

 7. FOFO حالات وتس اب

  Balg derom teru sew ayweddm yaredo deg sew nk

 8. Jemila Yesuf

  ባበላሁ እጄን ተነከስኩ አለ የነበረበትን እንዴት ይረሳል ከዚህ በላይ ቤት አይገዛልህ ንግግርህ ራሱ ጋጠወጥ የሆነ ነገር ነው!

  1. Aduu Aduu

   Yaredo ate betam turu neh susin lemdo new sew bizu yawerali atisimachew

 9. Wing Transit plc

  balege xegibeh beltesh ke lebesk mech aneseh

 10. መቅድ ወሎ ወልደያ

  የየጁ ምስጋና እድህ ነው

 11. Alem Abebe

  ስም አጥፊ የሆክ ልጅ ያሬድ ግዴታ የለበትም አተን ይዞ የመኖር ልርዳህ ብሎ ነዉ እጂ ከአተ አፍ እዲ አይነት ቃላት መዉጣት የለበትም ሰርተህ መብላት ትችላለህ

 12. መሲ ፍቅር ኢትዮጲያ አገሬ ናት

  አረ ይሄስ በጣም ተጨማለቀእኮ ባይሆን ብትለወጥ ይሻልካል እኮ ኢሳያስ ያሬድዬ አንተን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜክን እና ሠላምክን ብዝት ያድርግልክ

 13. አሜን አለሙ

  እውነት እሣያሥ ተው ተመሥገን በል ፈቶህ ይናገራን አመዳም ነበርክ አሁን ግን ወዝተሀን ውይ

 14. አሜን አለሙ

  ያረዶ ፈጣሪ ይጠብቅህ

 15. Med Abdu

  I don't like yared so much but this kid is just lying coz he have a lot of sense of F* things u did what u can yared ❤

 16. Nejat Suleman

  ልጁ በጣም ባለጌ ነዉ ዉለታ ቢሰ ከጎዳና አንሰቶት ሰሙን ያጠፋል ግዴታ የለብህም ያሬድ ጥሩ ሰዉ ነክ

 17. Haymanot Mamuye

  Kkkkkkkkk ANTA

 18. kasu Ethio love

  ወይ ልጅ የሰው ልጅ የሰው ነው እኮ ያሬድ እግዚአብሔር ይጥክ ለዚህ ያበቃከው ግን ሲያድግ ይፀፅተዋል አንተ ግን የተቻልክን አድርግ

 19. bari rasta

  EtiopyaWoch kufu nachew yeyared sm lemekfat ko now From bari Eri rasta

 20. Habiba Mo

  በጎነት ለራስነው ሰውየፈለገያውራ

 21. Bontu Dasalegn

  Bontu

 22. Woldu Eyob

  ግዴታው አደለም አንተን ማሳደግ ድሮም የሰው ልጅ እደማመስገን ታሜርራለክ ወይ ከጉዳና እዳነሳክ እረሳከው ንፁህ ቦታ መተኛትክ እራሱ አንድ ነገር ነው አምላክክን አመስግን ወደዛ

 23. amir dawed

  ሊነግድበት ነው ያመጣው

 24. Frie Yetewahido lij

  ምንድነው ስሙን የሚያጠፋው ሲያስጠላ

 25. Rigeat Brhane

  take him to church only Jesus can change him

 26. wondu xx

  ምግብ ልብስ ጫማ ተሰጥቶት ምንም ኣላረገልኝም።ከያሬድ ገቢ ሃምሳ በመቶ ዪገባኛል ሚል ነው ሚመስለው።

  1. Lewam Shefirawe

   abo yemheshi yarada lege delite

 27. Aron Goitom

  Weshetam wushetam lieba mastishi

 28. yezefen neger

  Ungreatful Son of a bitch....he doesn't have to do anything... He did what he can for you..

 29. Saada Husein

  ለነገሩ ልጁ ችግር አለበት ህክምና ያስፈልገዋል

 30. Youjadcell Youjadcell

  Oh oh 🤔🤔

 31. Kulane Dafis

  Tish wushatam raseh neh!!!! Wushateh yastawukal Anteh leba

 32. ፍቅር አዲስ ይመን

  ኢሳያስ በጣም ባለጌ ነህ እና እቤት ሰብስቦ እያበላ እያጠጣ እያለበሰ ከዝናብ ከብርድ አድኖህ ያላመሰገንህ ማን ልታመሰግን ኖሯል ሲቀጥል መኪና እዲገዛልህ ነሯል እዴ በጣም ውለታቢስ ነህ

 33. Conscience Crown

  ኤጭ እንግዲህ አታብዙት ቆይ ለምን ነው እንደዚህ ክፉ የምትሆኑ ለምን ነው ነገሮችን ቶሎ ምታከብዱት ያሬድዋ በርታ አቦ ፈጣሪ ያግዝክ ልጁ ገና አልበሰለም ብዙ ነገሮችን ሊያበላሽ ይችላል ግን ሁሉም አልፎ ትልቅ ልጅ ሲሆን እውነት አንተ ሳቶን ልጁ እንዴት መልካምና ጠንካራ እንደሚሆን ነው ስለዚህ በርቱ

 34. mesay kassa

  ere ante wesha mastisheken sabe hedena geme felfela an abatek yegezalek neber ezas wesha

 35. Mihret Chubato

  አንተ ባለጌ የያሬድ ውለታ ሰው አይረሳውም ማስትሽህን አቁም

 36. ዜድ ወሎዬዋ

  ልጁ ባለጌ ካዳን ነው ከቆሻሻ አንስቶ ሰው ስላስመሰለክ አፍክን ትከፍታለክ

 37. Redwan Arebo

  ለልጅ ከጫማና ልብስ ውጪ መኪና እንዲገዛልህ ነበር የፈለከው??ክክክክክክክክክ

  1. Rutii Ruhamaa

   Kkkkkkk iko

  2. احمد ال

   ምንይመስላል አመዳም

 38. ሉሌ ሓበሻዊት Yy

  ማስትሽ ማለት ምንድነው ሉገባኝ ኣልቻለም

 39. Kuflom Tsega

  Temesgen atilim endie ante kegodena ansitu wedebetu kageba. Kabela behala endezi tlale endie eseysas .temesgen bel enji yekere kes bekes yihonal.yareda ante melkamnetih ketil.from eritrea

 40. Om medi

  ባለጌ ጋጠወጥ ድሮስ ከጎዳና ላይ የተነሳህ ቆሻሻ ያጎረሰህን እጅ እየነከስክ ነው ውለታቢሶ ከራ ፊወጅክ

 41. Asd Asd

  ባለጌ ነህ ሀበሻ ቢያዝሉት እግሬ ተንጠለጠለ ይላል ከጎዳና ካነሳህ ምን አነሰህ

 42. lemma megersa wuste new

  Isayas btm balege ne tish yaredoyee ante mirt lij ne

 43. Abty Dubai

  አየ ሰዉ ባኅረስኩ እጅን ተነከስኩ ያን ጊዜ እረስተክ አሁን ያሬድን እምትሳደብበት አፍ ነበረክ አቤት ሰዉ ሰዉማ አይታዘንለትም

 44. muna hassen

  Ezgo ezgoo

 45. Hayat Indres

  Nuwre new kegodana anesto lezhe yebkhe esew new lesew yeh yegbewal ayi sew semun batatfaew tru new

 46. ሚጣ ነኝ ያባቷ ናፋቅ bbye

  Menged lay yadeg lij eko nurow new mitayew nurow nafkot new ye menged lij mengedegna new

 47. Barkot Zekariyas

  ያሬዶ ይሄንን ቅማላም መልሰክ እዳታስገባው እደዝህ አይነቱ አንድ ቀን አርዶህ ነው የሚሄደው።

  1. Makdes Jabro

   በእግዚአብሔር ስም እንዲህ ይባላል?

 48. ሀኒ ነኝ

  ማስቲሽ ምድነው የተለያዩ ነገሮችን ማጣበቂያ ነው

  1. ሀኒ ነኝ

   +انا المسلم امت ال محمد صلى الله عليه و سلم ይገርማል

  2. انا المسلم امت ال محمد صلى الله عليه و سلم

   አዎ ግን ይሳባል በጨርቅ አፋፍነውት ይስቡታል

 49. fada kuda fada kuda

  ኢሳያስ ባጎረስኩ እጀን ተነክስኩ አለ ያገሬ ሰው እደዝ አይነቱ ነው

 50. Hana Hana Hana Hana

  balega abatih ayidelem eko sew arigoh neber meliseh amedam honik