تعليقات

 1. Eden Abrham

  ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጆች እዩ ጩፋ ይግጫችሁ

 2. HANAN SEID

  ሪስቴ አድናቅዎች ላይክ

 3. ahmed khalid

  I'm from dubai i hate ethiopian people

 4. Xpc Cell

  Kkkkkkk des silu

 5. Samuel Alemayehu

  Betoch

 6. Eeysus new Selame

  Wow

 7. Alin Alin

  መዳም ስታበሳጨኘ ኮመንታችሁን አነባለሁ ብዙ አስቂኝ እስክርቢት ስላለዉ ፈታ እላለሁ በሬ ወለደ ፐ ከከከከከከ

 8. Rosa Lovely

  ዛሬ ደሞ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶች በርቱልን

 9. mesi Abeseh

  ውጤቱን ባልዲ ውስጥ ነው የሚያስቀምጡት ሃሃሃሃሃ😂😂😂

 10. mesi Abeseh

  አዛልየ ስወድሽ የኔ ማርርርርር💕💕💕👍👍👍👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖

 11. 05833492929th 05833492929th

  የስደተኛ መዝናኛ ቤቶች ለዘላለም ኑሩ

 12. Nhatty Samuel

  ቤቶችህ ፍቅር

 13. የ አምባ ልጅ ye geta lege

  ከድራማው ይልቅ ኮመንት ላይ አቶክራለሁ ውስጤ ናቹ ሰላማቹ ይብዛ

 14. ቀመርያ ዳውድ

  ዘሩዩ የቤቶች ንጉስ

 15. Selam Buta

  እርስቴ የኔ ቅመም አደግሽ እኮ ደሞ ስታምሪ አስተዋይ ልጅ ነሽ አረ ምነው እንከ ጠፋ የት ሄዶ ነው ሰርጉን ሳንሰማ አገባ እንዴ

 16. Life is short life is short

  Wallhi batam nw betochin modaw des silugn Ayiselchegnim

 17. Amarch Dobalaa

  አባትህ ድፊአባቸው አለ ዘሪዬ አይሻልም ገልብጣው

 18. Zakira A/fita

  እስቲ እከ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ

 19. يوسف اخ

  ዛሬ በጣም ስለራበኝ ስደት ይብቃን በሉኝ በራብ ተቀጣዉ ዘመዶቼ

 20. Tigist Aleamu

  አንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች

 21. Ethiopian Athletics, Culture, Language

  የዚህ ፕሮግራም ደራሲ ወያኔዎችን ለማስደሰት ሲል ያላሽቀበጠው የለውም... ከሁሉም የሚያቆስለው ባህር ዳር ባህር ዳር ታደንቃለህ እንደዚህ ባህር ዳርን የሚያደንቁ ሲያስጠሉኝ ብሎን ነበር አሁን ደግሞ አዲሱን አብዮት ይሰብክልናል.. አዲሱን መስበኩ ሳይሆን መጥፎነቱ አድርባይነቱ አስቀያሚ ስለሆነ ነው...ሌባ የወያኔ ቱሉቱላ...

 22. Sewval Jemnal

  ዋውውውውው

 23. ا القحطاني

  ኧረ እከ የት ገባ የምር ናፍቀኝ

 24. Hagere Belayneh

  27 አመት ዩንቨርሲቲው አኮ ሲያስተምር የነበረው የዘር ፗለቲካ የሚባል ደዌ እና የውጭውን አለም የማያውቁትን በምኞት መምሰልን እና በማያውቁት አለም መኖር ነው...

 25. Mulu Kahesay

  Weshtamoch were becha

 26. Getu Abera

  wowwwwwwww!!!!!!!!!!!!!! 1nya nw!!!!

 27. እኔ የናቴ ልጅ ከርታታዋ

  ሻሼ 8 ተኛ ምደርሺው መቼ ነው

 28. Ethiopian food

  ሠብስክራይብ አርጉን እኔም አረጋችሆለሁ

 29. Hzs Sjs

  ዋውውውው

 30. Malak Ali

  Yibekal siwrdeww

 31. ሠላሜ ነሽ ድንግል

  እከ የት ሄደ

 32. And I So

  Here. Ereseta. Wefereshe.

 33. And I So

  Eresta. Samushe. Meseligni.

 34. 5loofy2013 Alsaadi

  Kkkkkkkkkkkkk

 35. Kidest Tekle

  I am from India love Ethiopia

 36. mesi Abeseh

  ዮቤ ማርርር👍👍👍❤❤

 37. yenenesh girma

  ቤቶች በጣም ነው የምውዳችሁ ቅዳሜን እዴት በጉጉት የምጠብቃችሁ

 38. Haleluya Mebratu

  Mnaw eka tefa

 39. የሰፈር ዱርዬ

  😂😂😂አይነፋም

 40. mesi Abeseh

  በትክክል እርስቴ👌👌👌

 41. mesi Abeseh

  ቤቶች 💕💕 ስወዳችሁ 💖💖 ማሮች 💚💚 በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን ❤💛💛

 42. mesi Abeseh

  እር እከ የት ሄደ😁😁

 43. ትዝታዬ ቃልህ ይሁን።

  እናመሠግናለን

 44. Semeer Mukhtar

  Ashuuuuuuu yetekeberehu yet derese

 45. Nate zalelem

  እዴ እከየ የት ሄደ

 46. Khadija Usman

  Wle Cam Betoch

 47. Khadija Usman

  ❤❤❤❤❤❤❤

 48. ስሔድከምታሙኝ ስመለስንገሩኝ

  ቤቶች መጣቹ ቅዳሜየተለቀቀ እኔጋዛሬደረሰክክክክክ

 49. Hâwwîî kãn Fêyìså

  Resety setamre yne konjo

 50. Kalu Abera

  I said "Like". Just do it.

 51. Zaynab 66

  እርሥቴ ዋው ትልቅሤትሆነችእኮ

 52. Sofia Hussein

  ይህ እሯጭ ነኝ የሚል ልጂ ላዛ ቢስ ነዉ አስወጡት 😔😔😔

 53. Habesha App

  *የዛሬውን ቀን ባርኮት ተቀበሉ፡- ፈጣሪ በያላችሁበት ሃገር ትርፋማ ያድርጋችሁ! ጤናችሁ እስከመጨረሻው የተጠበቀ ይሁን፡፡ በሉ አሁን ቻናሌን ከፍታችሁ SUBSCRIBE አድርጉ* :)

 54. Birtucan Menbr

  ቤቶች በጣም ምወደው ድራማ ነው እውነትን ተመርኩዛችሁ ስለምትሰሩ ያሁኑ ግን ከተማሪወች ጥፋት ይልቅ የዩንቨርሲቲወች ጥፋት ጎልቶ የሚያስይ ድርጎቶች እያየን ነው ሲፈልጉ ማባረር ደስ ሲላቸው ደግሞ ከተባረሩ ሳምንት ሳያልፋቸው ተመለሱ እያሉ ከሩቅ እየመጡ ሚማሩ ተማሪወችን በትራብስፓርት ምክንያት ብቻ ህልማቸውን ማጨለም ቀጥሏል እሄ ሁሉ ለምን

 55. Jama JamA

  ላይክ ላይክ እምትሉት አምሮታችሁን ታይሰን በቴስታ ይግጫችሁ አቦ

 56. Selam Yeheyis

  Wow

 57. Khalid Abdi

  Where is ekke ???

 58. Ayyob Ayyob

  ስታምሩ

 59. ሀይማኖት Hh

  አይይይ ይቤ ዘና ነወእኮየምታርገኝ

 60. Selam Melam

  Allah yashires🙏🙏🙏

 61. Lidia Home

  😗😗😗😗😗👈

 62. Mf Sdet Bezemen

  እውነት ነው ግን ምን ያድርጉ ፈሩ ሰላም ከለለ ምን ያርጉ

 63. Tigist Bogale

  ውይ ናናናና !!!! እንዴት እንዳናደድከኝ በዝዬን ጫማ ትከለክለው

 64. ሳራ ነኝ እኮ

  የቤቶች አድናቂነኝ😘

 65. Samira Samira

  እኔምለው እከ ዬት ሂዶነው አረ እከ

 66. Abel Tedasa

  ጌታ ሆይ ሀገረችን ለውጠን ደግሞ ስደታኞቹን ጠብቀን

 67. Rola Fawaz

  ححح

 68. ESAT L Tv

  ውውውውው ብርቱ ግን ስፖርትኛው ለብስህን ቅይርው ብሉት ብዙ አይንት የስፖርት ለብስ አለ እኮ

  1. ESAT L Tv

   +Zamzam Zamazsm ትክክልኝ እኮ

  2. Zamzam Zamazsm

   Kkkkkk

 69. sofi ነኝ

  ለይክ ግጩኝ የምትሉት ግን ሲኖ ይግጨችሁ አቦ

 70. Bezuya Love

  ደስ ይለል

 71. Ganfure Tadasa

  Ikaas yet hedee

 72. George Doumit

  Kikikikikikikiki

 73. rammy rimmy

  💝💝💝💝💖💖💖💖

 74. Aron

  ጤፍ የምታክል ሀሳብ ይዘው አለ....ከዛኛው ድራማ ያለው ልጅ

 75. Love Love

  እረ እከ የት ገባ

 76. Hanna Laila

  እከስየት ሄድ

 77. ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ

  ክክክክ ስወዳችሁ ቤቶችዬ♥♥ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍💚💛♥ሀገራችን አትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር👌💚💛♥👈

 78. ALLAH ALLAH

  😍😍😍😍😍

 79. Almaz Birhanu

  ቤቶች

 80. Meserat Demse

  kkkkkkk batochii baxamii desi yalalii

 81. ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም

  ክክክክክክ ውጤቱ ተቀላቀለ በባልድ ስለምቀመጥ

 82. ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም

  አሸናፍ ድፋባቸው ውስጤ ነው ስወደው ድፋባቸው ይሙት

 83. زينሙአለይኩምሠላምአርጌሻለሑ እህት زين1

  ጊራኖች ብቻ ላይክ በሉኝ እህቶች

 84. raniya raniy

  Kkkkkkk

 85. raniya raniy

  ❤❤

 86. ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች

  አሹ ብልሹ ስወድህ 😁😁😏😔😖

 87. weynesht. ye.Nazret.lij.

  Ekeye.yelelebet.betoch.aymechegnem.ere.yet.geba.nebert.

 88. Medina Ethio

  Betochiye swedachihu

 89. Bah Bahrqin

  😁😁😁😁👌👌

 90. Yeshi y maryam lij hulum Selma new

  woowwelll

 91. Askebew Habatamu

  ❤❤❤❤

 92. Adena Shita

  wellll ቤቶች

 93. Hayat Jemal

  እከ የት ገባ

 94. Alem mehamed አትፍረድ

  ይሄ የድራማ ክፍል የኛ አካባቢ ያለው ግጭት ይመስለኛል የተሰራው ረብሹ የተለየ ነው ብቻ አላህ ሰላሙን ያውርድላቸው