ጄቲቪ አፋላጊ የአውዳመት ሰርፕራይዝ ፕሮግራም | ክፍል ፩

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

336 245 عدد المشاهدات248

  ጄቲቪ አፋላጊ የአውዳመት ሰርፕራይዝ ፕሮግራም | ክፍል ፩
  #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት!
  #JTV_Ethiopia

  تم نشره في 12 أيام قبل

  تعليقات

  1. Faiza haden yemame

   የኔልዩ ጆሲ

  2. Rim Phonetastic

   ጆሲ ፍጣሪ መልካም ስራክን ይመልስልክ እውነት እኔ ቃላት አጥሮኛል ላአስተያቴ.እራሱ

  3. Jesus Lord

   ጎበዝ ብሩክ ሁን ጆሲ በእውነት መልካም ሰው ነህ። ይሄን ፕሮግራም በመጀመርህ እግዚእብሄር የብዙዎችን እንባ እያበስ ነው። ክብር ለርሱ ይሁን።

  4. Kelem Dagene

   ዶክተር አብይ እድሜ ይስጥህ አይጆሲ ምን እልሃለሁ ቃላትየለኝም እድሜጤና መልካምሚስትና ደጋግ የልጆች ይስጥህ

  5. Tsega Kassa

   Ena gen Ethiopiawi neg wendmem endza enam mamelkt echelalhu new eys eth- Eritrea becha new

  6. Feven Brhane

   Josiye amlak edmen tenan ystlin

  7. Gennaro Gattuso

   Josi edme na tena yisth!!!!

  8. Liza Mimi

   Betam dis belonal egezabehar enqan eredacew josi zemenek hulu beyesusm tebarekek ker merti etiopawi

  9. فيردوس احمد

   ኡፍፍፍ እኔ ልቤ ቀለጠ

  10. Hamad Mohamed

   Josya edmana tena fetari yisteh

  11. Gesus son of GOd Gesus khrist is Lord

   am eritrean . i dont understand amharic language. it is amaizing. jossy god bless u . u are honest and humble persone. we love u. peace for eritrean people and ethiopian people.

  12. Dari 1122

   ጆሢዬ ታስቀኛለህ መልካም ሠው ወላኢ

  13. Amelework Tsegaye

   des sile 😍😍

  14. lamre yenatuwaa liji

   josy egzibeher edme inaxena yisxk

  15. Tigest Girma

   ዋውውውውውውውው ዘፍትረትዬዬ ዘመንህ ይለምልም ስጦታህ ተመቸኝ ከስቶታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ የእግዚአብሔር ቃል 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

  16. Tigest Girma

   ኡዑዑዑዑፍፍፍፍፍ ጆዬ በምን ቃል ልግለፅክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  17. Aysha Musema

   ጆስዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ እሱ ይክፈልህ

  18. Conscience Crown

   እኔም ያልጋ ሲሳይ አበጋዝ የምትባል አክስት ነበረችኝ የት እንዳለች አናውቅ በጣም ብዙ ጊዜ ሆናት በህይወት እንዳለች እንኳን አናውቅም ፈጣሪ ፈቅዶ አንድ ቀን እንደምናገኛት በተስፋ ስንጠብቃት እንኖራለን

  19. Conscience Crown

   ጆሲ እውነት በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ያቆይክ በዚሁ መልካምነትክ እንድትፀና የዘወትር ልመናየ ነው ወይኔ ታድለክ ሰላምክን ያብዛው የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይጠብቅክ

  20. shegaw admasu

   ስለእውነት ይህቺ ልጅ አ.አ መጥታ ከዎድሞቿ ጋር ስትገናኝ ማየት ጓጉቸ ነበር እግዚህ አብሄር ይባርክህ ጆሲ

  21. helen brhane

   Jossiye 💖💖💖

  22. HALEN ESFETA

   መልካም ሰው ደስ ሲል

  23. efrahi efrahi

   ጆሲዬ የኔንም ወንድሞች ከፈጣሪጋ ብታፈላልግልኝ ማለት እኔ አላውቃቸውም አባቴ ነው ስለነሱ ሚነግረኝ ከአባዬ ጋር ከተለያዩ ቆይቷል በፎቶም ሆነ በምንም አላውቃቸውም አባቴ እነሱን ማግኘት የሁልጊዜ ምኞቱ ነው ከፈጣሪጋ አባቴን ብትረዳልኝ

  24. Abel Tariku

   አቺ ባለ ልጆቹ በጣም ነው ምታምርው

  25. 255 355

   Josye mulu sew egzabher Edme ena Tena Abzto ysth

  26. Zufaan nama kaku

   hffffeee tabaraku

  27. ማራናታ ማራናታ

   ውይ እኔ ልቤ ቀጥ አለች

  28. Atsede Braro

   ጆስ እመብረሃን ትባሪክክ ፈጣሪ እደዝ ህ ደስታህን ሙላልክ

  29. ለምን ልጨነቅ ምቴን የሻርልኝ እያለኝ!!

   ጆስዬ እድሜንና ጤነውን ያብዛልክ

  30. Haya H

   የቤተሰብ ናፍቆት ስላለብኝ ሰው ሲያለቅስ አልወድም

  31. barecho barechya

   Jossya egzabhare yehen yatabraka edle slasatahh enamsagnalhh men ayente mabrake nwe? Lalawe yatabraku lswe temhert yamesatu batasaboch abatachwena mota ayeblem kebre yalwe mlkam batsab blkeso gadalkan jossya egzabhare yebrkehh

  32. Messi Getachew

   ቅንነት ደግነት እንዴት ደስ ይላል ያረቢ ጆሲየ እንዳንተ አይነቱን ቅን አላህ ያብዛላት ለእማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ

   1. Hafiz Fayz

    aminnnn

  33. atallh al

   jos ewnte men enda melki qlite yiteragna gen la uhlum nagre egzyibhire edehima zamanehin yebarekilik

  34. Woinshet Woinshet Seid

   ጆሲ ኘሮግራምህ በጣም ነው ዴስ የሚል የተጠፋፋን ሁሉ ሰታገናኝ አላህ ይስጥ አላህ ይጠብቅህ ።እኔም አንድ አጎት ነበረኝ የዴርግ ወታዴር እንዴነበር ቤተሰብ ሲያወሩ ሰምቻለሁ ግን ይሙት ይኑር አናውቅም የትም እንዳለ አላውቅ አላህ አሱንም አሰገኝቶ ቢያተያየኝ ጓጓሁ እና ክፍለሀገር ወሎ ነው ስሙ አህመድ ሙህየ ይባላል ምናልባት ባንተ ሰበብ ቢገኝልኝ ተመኝሁ ጆሲየ አላህ ይጠብቅህ ለተቸገረ ሁሉ ዴራሽ ነህ ።

  35. Mili Gebreyohannes

   Josye min largih Egzabher etif Be etif argo yistih tebarek Endante yale yabzalin

  36. seble wengel Tasew

   Egziabeher amlak edmekin yarzimilin jossey

  37. እመቤቴ ሆይ አትለይኝ

   ወይኔ እንዴት ደሥ ይላል

  38. viva Viva

   ውይ ጆሲዬ ቃል አጣውልህ

  39. ዝምታ ነው መልሴ ዝምታ ነው መልሴ

   ጆሲዬ የኔ አስተዋይ

  40. Mulunesh Molla

   Yemderu yalfal yemayalfewn semayawe beteun yawereseh

  41. ee ttt

   ይህን ፕሮግራም unlike የምተደርጉ ደደቦች ሼም ኦን ዩ ወላ

  42. Lady Soudi

   Josiye enim kabatiga agenagngn

  43. selam gidey

   Yemn makabed nw be Sudan btmechi AA tgebi neber

  44. Magdeez Hammad

   ጆሲ በእውነት ቃል የለኝም ብቻ ሁልጊዜም ደስ ይበልክ

  45. Elham Mohammed

   ቁጥር 2

  46. ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ

   ጆሲ የኔ መልካም ዘመንህ ይባረክ

  47. መዲ የሸገር ልጅ

   ላንተ ቃላት የለኝም ጆሲ እድሜ ጤና ይስጥህ

  48. ክርስቶስ አምላኬ

   Josye yene lbe melkam egziabher ybarkh wendme

  49. Zint Zint

   የጆሲ ቅጥር ያላችሁ ስጡኝ እሲክ 1 አጎት ነበረኘ ይሙት ይኑር አይታወቅም አላህ እሱን ሰበብ አርጎ ብናገኘው እስኪ ተባበሩኝ እናቴ አንድ ወንድሟ ነው ሁሌም ታለቅሳኘች

  50. Masale Wolde Leguesse

   እድሜና ጤና ይስጥህ የተለያየን ቤተሰብ አፋልጎ ማገናኘት ከምንም በላይ ደስ ይላል። እግዚአብሔር ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው።